Job Expired

company-logo

HR Admin Assistant

Nefas Silk Paint Factory

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Addis Ababa

1 years

Position

2021-09-13

to

2021-09-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊችሎታ : በሰው ኃይል አስተዳደር /በማኔጅመንት / በቢዝነስ ማኔጅመንት / በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ እና በመሠረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና የምስክር ወረቀት ያለው /ያላት፡፡

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ/JFK/ ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር ስልክ ቁጥር 0115580448