Job Expired

company-logo

General Director of Head Office

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Transportation Management

Addis Ababa

6 years - 8 years

Position

2021-09-08

to

2021-09-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥጋራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አሟልተው የሚገኙትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የተጠየቀውን መስፈርት አሟልተው የተገኙ የትምህርት ማስረጃ ዋና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ

ይችላሉ።

የቅጥር ሁኔታቋሚ

ብዛት: 15

ደረጃ: 1

ተፈላጊ የትምህርታት ዝግጅት: በማኔጅመንት, ትራንስፖርት ማኔጅመንት , በት ንስፖርት ኢኮኖሚክስ, በኢኮኖሚክስ፣  ኦፊስ ማኔጅመንት በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ኤም ኤ ዲግሪ

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8/6ዓመት የሠራ/ች እና በዚህ ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት 4 ዓመት  የሠራ/ች

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 - 11:20 ሰዓት ብም::
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ተ.ቁ 1 ላይ የተገለፀው በሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 47 እና ተ.ቁ 2 እና 3 ላይ የተገለፀው የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5
  • የሠራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል።
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው።
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይበቅባምቃል::
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ.
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011154040 / 0115156082 

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት

Related Jobs

7 days left

Abbahawa Trading PLC

Dispatch Facilitator

Dispatch Officer

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Accounting, Economics, Transport Management, Automotive, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa