Job Expired

company-logo

Market Researcher

Tracon Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Pharmaceutical Logistics

Addis Ababa

4 years

Position

2021-08-30

to

2021-09-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ በገበያ ጥናት ተጨማሪ ሥልጠና የወሰደ/ች
  • የሥራ ልምድ: 4 ዓመት በገበያ ጥናት ላይ የሠራ/ች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ለቡ አካባቢ

How to Apply

  • ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ስልክ 0118722012