Job Expired
Injibara University
Education
Education Management
Injibara
6 years
2 Positions
2021-08-10
to
2021-08-16
Full Time
Share
Job Description
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ለመምራት ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች የኢፌዲ.ሪ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአመራርና የአስተዳደር ኃላፊዎችን ምርጫ እና ሹመት/ምደባ ለመደንገግ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 002/201 መሠረት እወዳድሮ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መሰየም ይፈልጋል፡፡
ብዛት፡- 2(ሁለት)፡ (የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት እና የአስተዳደርና የተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንት)
የትምህርት ደረጃ፡- ሶስተኛ ዲግሪ PhD/፣ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ (Master Degree) የትምህርት ዝግጅት ያለው እና ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ ያለው ያላት፣
የሥራ ልምድ፡- በከፍተኛ ትምህርት ተቋም በተለያዩ ደረጃዎች በአመራርነት ቢያንስ የሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ከዚህ ውጪ ባለ መስክ በከፍተኛ አመራርነት የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ እንዲሁም በማስተማርና በምርምር ቢያንስ ስድስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡
የዘርፍ ስትራቴጂክ እቅድ፡- የዘርፉን /የስራ መደቡን/ ዋና ተግባር ለማሳደግና ለማሻሻል ስለሚከተለው ስለምትከተለው ስልት ከ5 ገጽ ያልበለጠ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ስትራቴጂክ እቅድ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ እና የሴኔት አባላት ባሉበት በአካል ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
ፆታ፡ አይለይም፤ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
ተፈላጊ ስነ-ምግባር፡- አመልካቶች ከስነ-ምግባር ጉድለቶች የጸዱ፣ በመልካም ባህሪያቸው፣ በስራ አክባሪነታቸው የተመሰከረላቸውና ለሌሎች አርአያ የሆኑ፣ ተግባብተው መስራት የሚችሉ እና ለሚቀርቡላቸው ጉዳዮች ተገቢውን ምላሽ በተገቢው ጊዜ የሚሰጡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
የስራ ዘመን፡- በውድድሩ የላቀ ውጤት በማምጣት የሚመረጡት አመልካቶች በምክትል ፕሬዚዳንትነት ለአራት ዓመታት የሚሾሙ ሲሆን የስራ አፈጻጸማቸው ታይቶ የስራ ዘመናቸው ለአንድ ተጨማሪ የስራ ዘመን ሊራዘም ይችላል፡፡
ደመወዝና ጥቅማጥቅም፡-ብከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ፣ የደረጃና ተያያዥነት ባላቸው ህጎችና ደንቦች መሰረት
የማመልከቻ ጊዜ፡- አመልካቾች ሙሉ መረጃዎቻቸውን ማለትም የሚወዳደሩበትን የኃላፊነት ቦታ የሚገልፅ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ C፣ እና ሌሎች ለዚህ ውድድር ይጠቅማል የሚሏቸውን መረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ እንዲሁም አጭር ፕሮፖዛል ይህ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የማመልከቻ ቦታ፡-እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህንጻ ቁጥር 02 ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 በአካል ቀርበው ማስገባት ወይም ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ኢሜል አድራሻ vicepresident@inu.edu.et cpAh C14: ለበለጠ መረጃ፡- በ 0918707855 ወይም 0913465212 ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የእንጅባራ ዩኒበርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ
Related Jobs
1 day left
Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarb (GIZ)eit
Advisor Vocational Training and Labour Market
Advisor
Full Time
5 yrs
5 Positions
Master's Degree in Education Planning and Management, Vocational Education or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support regional TVET bureaus in adapting and implementing the national TVET policy and strategy to align with regional contexts and national governance standards. -Monitor national policies and regional trends to inform regional capacity in policy analysis and private sector engagement, promoting greater private sector involvement in TVET reforms, planning, and delivery.
3 days left
Hilton Addis Ababa
Learning & Development Manager
Learning and Development Officer
Full Time
5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Education or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Provide quality training to internal customers - Assist in coordinating and administering Vocational Qualification - Adhere to in-house training plan - Identify training and development needs systematically throughout the hotel in conjunction with Line Managers/Head of Department, HR Manager, - Assist Line Manager/Head of Department in achieving training objectives and review on a monthly basis
3 days left
Flipper International School
Art and Design teacher
Art Teacher
Full Time
2 yrs
1 Position
Master's or Bachelor’s Degree in Fine Arts, Art Education, Design or in a related field of study with relevant work experience
10 days left
Reach For Change
Senior Education and Learning Officer
Education Specialist
Full Time
5 yrs
1 Position
Education Background in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support the digital learning content or product development and improvement process, collaborating closely with EdTech Fellows(enterprises developing educational solutions) to define product roadmaps, prioritise features, and deliver high-quality, impactful interactive learning solutions. - Drive iterative digital learning content/product development cycles, conducting user research, gathering feedback, and iterating on learning product features to ensure alignment with user needs and learning objectives.
10 days left
Finn Church Aid
Education Officer
Education Officer
Full Time
5 yrs
1 Position
MA or BA Degree in Education, Social Sciences or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Coordinate effective distribution of assistive devices to CwDs, MHM kits to adolescentgirls and SRHR sessions for enrolled learners, and provision of school uniforms and other scholastic materials - Coordinate the recruitment and remuneration of Facilitators