Job Expired
Industrial Parks Development Corporation
Business
Human Resource Administration
Adama
2 years - 6 years
Position
2021-08-05
to
2021-08-07
Contract
Share
Job Description
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት: 1
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት:- በማነጅመንት፣በሰው ኃይል ኣስተዳደር ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ በቴክኒከና
ሙያ በደረጃ 5 Fire & Emergency Management፣በደረጃ 4 Fire & rescue investigation, ፣በደረጃ 3Fire & rescue equipment maintenance Fire & rescue operation & communication ደረጃ 2 Fire Fighting and rescue operation የሰለጠነ/ችና ሰርቲፋይ የሆነች
ልዩ ስልጠና;- አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ሥልጠና መረጃ ማቅረብ የሚችል
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ:- 2/6ዓመት
አስፈላጊ የስራ ልምድ:- በዕሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ዙሪያ የሥራ ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያስዳሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ