Job Expired

company-logo

Driver III

Nefas Silk Paint Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

5th Grade Drivers License

Addis Ababa

Position

2021-08-05

to

2021-08-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 5000

Share

Job Description

Job Requirement

  • ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት በከባድ የደረቅ ጭነት ከነተሳቢው አሽከርካሪነት ሙያ ደረጃ IV ሰርተፊኬትና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ10 ዓመት የሥራ ልምድ

ደመወዝ: 5000

ሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታየ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር ስልክ ቁጥር 0115580448


Related Jobs

8 days left

Alemayehu Ketema General contractor

Heavy Truck Driver

Heavy Truck Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

30 Positions


Completion of 8th Grade with 5th Grade Driving license and relevant work experience Place of work: Difference Project

Addis Ababa