Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Engineering
Construction Technology Management
Addis Ababa
4 years
Position
2021-07-29
to
2021-08-03
Full Time
Share
Job Description
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፣ ፖርት፣ ባቡር፣ ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Over all Experience
Place of Work
Salary
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ኣድራሻ፣ ስልክ ቁጥር 0118549078, ፖ.ሣ.ቁ - 41726
Related Jobs
5 days left
Belayneh Kindie Business Group
Senior General Foreman
Foreman
Full Time
6 - 8 yrs
4 Positions
8 days left
MCG Construction PLC
Construction Engineer
Construction Engineer
Full Time
8 - 9 yrs
16 Positions
8 days left
MCG Construction PLC
Construction Engineer Head
Construction Engineer
Full Time
10 - 12 yrs
2 Positions