Job Expired

company-logo

Human Resource Administration Facility Management Manager

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Batu

8 years - 10 years

Position

2021-07-13

to

2021-07-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 17336

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ /ኤም
  • የትምህርት ዓይነት: በሥራ አመራር ፣በህዝብ አስተዳደር
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች10 ዓመት በሁለተኛ ዲግሪ ላጠናቀቀ/ች 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና 2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/የሰራች
  • ጥቅማ ጥቅሞች: የኃላፊነት አበል፣ ሙሉ የህክምና ወጪ፣ የመድህን ዋስትና፣ መኖሪያ ቤት ወዘተ ይሰጣል፡፡
  • ደረጃ: XVI
  • ደመወዝ: 17,336

የሥራ ቦታ: ባቱ ኮስቲከ ሶዳ ፋብሪካ (ባቱ /ዝዋይ)

How to Apply

ማሳሰቢያ፣

  • የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፤
  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰው ሀብትና ሪከርድ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ
  • ከፍ ብሎ ከተጠየቁት መስፈርቶች በላይ ያላቸው ባለሙያዎች ማመልከት ይችላሉ
  • አመልካቾች አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም ዐ116 62 43 26
  • ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ