Job Expired

company-logo

Senior Change & Good Governance Officer

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Social Science

Public Administration

Addis Ababa

2 years - 4 years

Position

2021-07-13

to

2021-07-21

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 8700

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በህዝብ አስተዳደር፤በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ፤ቢዝነስ ማኔጅመንት ፤ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በመሳሰሉት ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 4/2 ዓመት

ደመወዝ:8700.00

How to Apply

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሁ መሆኑን እንገልፃን፡፡

የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51

የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤

በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡

ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡

የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት