Job Expired

company-logo

GYM Instructor

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Natural Science

Sports Science

Addis Ababa

4 years - 6 years

Position

2021-07-13

to

2021-07-21

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በስፖርት ሳይንስ ዲፕሎማ
  • በአካል ብቃት ማሰልጠን ሙያ የ2ኛ ደረጃ ሰርተፍኬት ያለውና በዘርፉ ለ 4 ዓመት የሰራ/ች
  • በአካል ብቃት ማሰልጠን ሙያ የ1ኛ ደረጃ ሰርተፍኬት ያለው እና በዘርፉ ለ 6 ዓት የሰራ/ች
  • በድንገተኛ አደጋ መከላከል የስልጠና ሰርተፍኬት ያለው
  • በአዲስ አበባ የጤና እና የአካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር አባል የሆነ
  • በአዲስ አበባ የጤና እና የአካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር የድጋፍ ደብዳቤ ያለው እና 2 ዓመት የስራ ልምድ

ማሳሰቢያ

  • ከተለያዩ ሱሶች የጸዳ መልካም ስነ-ምግባር ያለው
  • ወሬ አሉባልታእናመሰል ባህሪያት የሌለው
  • ሙያን የሚያከብር አዳዲስ ክህሎቶች እየጨመረ የሚሄድ
  • አካል ብቃት ሳይንስ እምደመሆኑ ሁሌም ለመማር እውቀቱን ለማሻሻል ዝግጁ የሆነ
  • በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚከናወኑ የበጎ ፈቃድ ተግባራት የተሳተፉ የበኩሉን ሚና የተወጣ

How to Apply

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሁ መሆኑን እንገልፃን፡፡

የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡

  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት