Job Expired

company-logo

Driver

Bank of Abyssinia

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 1 Drivers License

Addis Ababa

2 years

Position

2021-07-12

to

2021-07-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ /10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች’ ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 አመት በሹፌርነት ያገለገለ/ች የባንክ የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

አመልካቾች ማመልከቻችሁን ከተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአቢሲንያ ባንክ ዌብሳይት ማመልከት እንደሚቻል እያሳወቅን፤ በፖስታ ቤት የሚላክ ወይም በአካል የሚመጣ አመልካች የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡