Job Expired

company-logo

Accountant

Eptisam General Trading

Addis Ababa

1 years

Position

2021-07-01

to

2021-07-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀች፡፡
  • ፆታ: ሴት
  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የሥራ ልምድ: ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው 1 ዓመት

How to Apply

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በማያያዝ በድርጅቱ መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የድርጅታችን አድራሻ፡- ቦሌ ወደ ርዋንዳ ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ኤደን ሕንፃ (አቢሲንያ ባንክ ያለበት ሕንፃ) ላይ አራተኛ ፎቅ ሲሆን በስልክ ቁጥር 0118 220979 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ለሁሉም የሥራ መደቦች የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡- በየሥራ መደቡ አንድ አንድ ሰው፡፡