Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

2 years

Position

2021-07-01

to

2021-07-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 1770

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
  • አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 2 ዓመት
  • ልዩ ስልጠና:የሞተር መንጃ ፈቃ ያለው

ደመወዝ: 1770.00

How to Apply

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡2ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ልማት ድርጅት ውሰጥ ላይ የሠራ፤
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  •  ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት


Related Jobs

8 days left

Edge Communication Technology PLC

Motorcycle Driver

Motorist

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


A Valid Motorcycle Driving License with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Transport and deliver documents, packages, and materials between company offices, banks, government institutions, and clients - Ensure timely and secure delivery of important company documents - Handle urgent tasks efficiently while maintaining professionalism

Addis Ababa