Job Expired
Royal Foam Spring Mattress & Plastic Manufacturing
Engineering
Manufacturing Engineering
Menagesha
5 years
Position
2021-06-30
to
2021-07-08
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ: መናገሻ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒና ማመሳከሪያ ኦርጂናል ጋር በመያዝ አለምገና ሮያል ፎምና ፈርኒቸር ዋናው ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ደንበል ህንፃ ጎን ቢትወደድ ህንፃ የሮያል ፈርኒቸር መሸጫ ሱቅ በአካል ቀርባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ለአ.አ ፍሬድ ሽፕ ቢስነስ ሴንተር ለበለጠ መረጃ Israrikkbon@gmail.com or Salohaile245@gmail.com or Tel. 0911360013/0947712179 ለመናገሻ ፋብሪካ አመልካቾች ለበለጠ መረጃ በ 0906775151 ይደውሉ