Job Expired
Eptisam General Trading
Low and Medium Skilled Worker
Logistics Skilled Worker
Addis Ababa
4 years
Position
2021-06-29
to
2021-07-09
Full Time
Share
Job Description
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በማያያዝ በድርጅቱ መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የድርጅታችን አድራሻ፡- ቦሌ ወደ ርዋንዳ ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ኤደን ሕንፃ (አቢሲንያ ባንክ ያለበት ሕንፃ) ላይ አራተኛ ፎቅ ሲሆን በስልክ ቁጥር 0118220979 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ለሁሉም የሥራ መደቦች የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡- በየሥራ መደቡ አንድ አንድ ሰው፡፡