Job Expired
Chemical Industry Corporation
Health Care
Internal Medicine
Adami Tullu
4 years - 6 years
Position
2021-06-23
to
2021-07-03
Full Time
Birr 12950
Share
Job Description
የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- 100% ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ደመወዝ: 12,950.00
የሥራ ቦታ: አዳሚ ቱሉ
የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ ቀናት፣
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0116624656 አዲስ አበባ ወይም 0464419164 / 0464419169 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 0464419163