Job Expired

company-logo

Civil Works General Technician

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Adami Tullu

2 years - 6 years

Position

2021-06-24

to

2021-07-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 4/3/2 በሕንፃ ቴክኖሎጂ፣ ጠቅላላ ኮንትስራክሽን/በግንብ/በቧንባ/በእንጨት ሥራዎች ወይም ተመሳሳይ ሙያ
  • የሥራ ልምድ:  በሙያው 2/4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
  • ፆታ: ወንድ

የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- 100% ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ደመወዝ: 4,539.00

የሥራ ቦታ: አዳሚ ቱሉ

How to Apply

የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ ቀናት፣

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0116624656 አዲስ አበባ ወይም 0464419164/0464419169 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 0464419163፡፡