Job Expired

company-logo

Welder

AYAT Share Company

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Addis Ababa

2 years

Position

2021-06-23

to

2021-06-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:  በዌልዲንግ ፣ በጀነራል መካኒክ ወይም በሜታል ወርክ የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 10+3 ወይም ሌቭል 4 ያለው ሆኖ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት በተጨማሪም በአርክ እና በአክሲል አስትሊን ዌልዲንግ በቂ እውቀት ያለው

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
  • የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
  • ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 0118547199 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡