Job Expired

company-logo

Cash Office Service Attendant

Commercial Bank of Ethiopia

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

Addis Ababa

1 years

Position

2021-06-07

to

2021-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
  •  የሥራ ልምድ: አንድ አመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • የሥራ ቦታ: በባንኩ ሥር ላሉ ዲስትሪክቶች
  •  ደመወዝ: በባንኩ የደመወዝ ስኬል መሠረት
  •  የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

ትምህርት ያጠናቀቁበት ጊዜ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2008/2009/2010/2011/2012 ዓ.ም.

How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፍላጐት ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በባንኩ የሥራ ማመልከቻ ድህረ ገጽ በመግባት እንድታመለክቱ እና የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ ማለትም የአስረኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የስምንተኛ ክፍል ሰርተፊኬት እና የሥራ ልምድ እንድታያይዙ እንገልጻለን፡፡ ሆኖም ግን ባንኩ ስራውን የመሰረዝ

ወይም ሌላ አማራጭ የመጠቀም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስካን አድርጋችሁ የምታያይዙዋቸውን መረጃዎች በpdf ወይም በdocx ሆኖ ከ 2MB መብለጥ የለበትም፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች በባንኩ የሥራ ማመልከቻ ድህረ ገጽ ከተመዘገባችሁ በኋላ የሚጠይቀውን ቅደም ተከተል ጠብቃችሁ እንድታመለክቱ እያሳሰብን የቅደም ተከተሉን ዝርዝር በተመለከተ በባንኩ ድህረ ገጽ (www.combanketh.et) በኩል የምታገኙ መሆኑን አንገልጻለን፡፡