Job Expired

company-logo

Technical Manager

Yonatan BT Furniture

job-description-icon

Engineering

Electromechanical Engineering

Addis Ababa

3 years - 5 years

2 Positions

2021-05-31

to

2021-06-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ት ዝግጅትና ደረጃ: በኤሌክትሮ መካኒካል፣ በኤሌክትሪካልና በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ: 3/5 ዓመት
  • ብዛት: 2
  • ፆታ: ወንድ

How to Apply

ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰውኃይል አስተዳደር ቢሮ ወይም ፒያሳ ኢትዮ ሴራሚክ ወረድ ብሎ ቢቲ ታዎር 2ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ 0112707030 / 0911516843 

Related Jobs

4 days left

Rema Construction

Electromechanical Engineer

Electromechanical Engineer

time-icon

Contract

5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Industrial Engineering ኦr in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa