Job Expired
Secretariat of Addis Ababa City Council
Engineering
Computer Engineering
Addis Ababa
2 years
Position
2021-05-24
to
2021-06-04
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ: በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ኮሚኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ አንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮፒውተር ሳይንስና ተመሳሳይ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የደመወዝ መጠን: 4609.00
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
የመመዝገቢያ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ከስታዲየም ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ታወር ህንጻ 5ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡