Job Expired

company-logo

Transit Officer

EKT Trade and Investment PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Freight and Logistics

Addis Ababa

2 years - 5 years

2 Positions

2021-05-17

to

2021-05-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃ: በማንኛውም የት/ዘርፍ ዲፕሎማ/12/10 ክፍል ያጠናቀቀ
  • ተፈላጊ ችሎታ: በጉዳይ ማስፈጽም ላይ የተሰራ ሞተር ማሽከርከር ልዩ ፍቃድ ያለው
  • የሥራ ልምድ : 2/3/5 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት ፡- 02
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች: ለሠራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ በመገናኛ እና ፒያሳ መስመሮች ድረስ ድርጅቱ ያቀርባል፡፡

የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ

How to Apply

  • ከላይ የተቀመጠውን መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ድርጅታችን በሚገኝበት አቃቂ ድልድይ ሳይደርሱ ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ፊት ለፊት 200ሜትር ኮብልስቶን መንገድ ገባ ወይም ጉርድ ሾላ ሰዓሊተ ምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት ድራር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡ Mobile number 0921-945909/0911-978948  Email: demelashrocket@gmail.com