Job Expired

company-logo

Senior Change & Good Governance Officer

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Social Science

Public Administration

Addis Ababa

2 years - 4 years

Position

2021-05-12

to

2021-05-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በህዝብ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በመሳሰሉት ቢኤ/ ኤም ኤ ዲግሪ

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 4 ዓመት በቢኤ ወይም 2 ዓመት ኤም ኤ ዲግሪ 

ከደመወዝ በተጨማሪ የስልክ፣ የኃላፊነት፣ የቤትና የትራንስፖርት አበል ያለው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ደመወዝ: 8700.00

How to Apply

  • ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡2ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- በዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8፣
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ልማት ድርጅት ውሰጥ ላይ የሠራ፤
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት