Job Expired
Tracon Trading PLC
Business
Human Resource Administration
Addis Ababa
4 years
Position
2021-04-19
to
2021-04-27
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ /ለቡ አካባቢ/
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዋር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ስልክ: 0912293636 / 0965948106