Job Expired
3F - Finfine Furniture Factory PLC
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Alem Gena
2 years - 4 years
Position
2021-04-19
to
2021-04-30
Full Time
Share
Job Description
በዌልዲንግ/ በጄኔራል መካኒክስ የኮሌጅ/ የሙያ ስልጠና ዲፕሎማና 2 ዓመት / የ(10+2) ሰርቲፊኬትና 4 ዓመት /የ(10+1) ሰርቲፊኬትና 6 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ – ዓለምገና
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና እና ፒያሳ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911371469 ዓለምገና