Job Expired

company-logo

Human Resource & Development Head

Waryt Mulutila International PLC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Addis Ababa

4 years

Position

2021-04-19

to

2021-04-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ : 4 ዓመትና ከዚያ በላይ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • ተጨማሪ ችሎታ : መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደ/ች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ /ዋና መ/ቤት/

How to Apply

  • በመሆኑም ከላይ ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አስተዳደርና የሰው ኃይል ልማት ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  •  አድራሻ ፡ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጐዳና – ውሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ ስልክ ቁጥር 0116610875 / 0116185072, አዲስ አበባ