Job Expired

company-logo

Consultant

Industrial Parks Development Corporation

job-description-icon

Social Science

Development Economics

------

2 years

2 Positions

2021-04-12

to

2021-04-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሥራ ክፍል: የኢኮኖሚ ጥናት
  • ትምህርት: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/ በዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ/ በናሽናል ዲቨሎፕመንትና ፕሮጀክት ፕላኒንግ/ በፕሮጀክት ማኔጅመንት/ በፋይናንስና ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በስታቲስቲክስ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: የ2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ ያላትና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት በአሶስዬት ኮንሰልታንት ወይም አቻ የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች/፡፡
  • አማራጭ የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/ በዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ/ በናሽናል ዲቨሎፕመንትና ፕሮጀክት ፕላኒንግ/ በፕሮጀክት ማኔጅመንት/ በፋይናንስና ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በስታቲስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ ያላትና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በአሶስዬት ኮንሰልታንት ወይም አቻ የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች/፡፡
  • የሰው ኃይል ፍላጎት /ብዛት/: 2

How to Apply

  • ከላይ የተዘረዘረውን የምታሟሉ አመልካƒች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና CV ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጎዳና ከጌታሁን በሻህ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1.07 በግምባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ :የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጎዳና ከጌታሁን በሻህ አጠገብ  ስልክ ቁጥር 0116610900