Job Expired

company-logo

Welder

3F - Finfine Furniture Factory PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

------

2 years - 6 years

Position

2021-03-08

to

2021-03-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በዌልዲንግ/ በጄኔራል መካኒክስ የኮሌጅ/ የሙያ ስልጠና ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በዌልዲንግ/ በጄኔራል ማካኒክስ የ(10+2) ሰርቲፊኬትና 4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ወይም
  • በዌልዲንግ/ በጄኔራል ማካኒክስ የ(10+1) ሰርቲፊኬትና 6 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ: ዓለምገና:

How to Apply

  • ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና እና ፒያሳ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ (ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 371469 ዓለምገና