Job Expired

company-logo

Pharmacist

Bethel Teaching General Hospital

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

0 years - 2 years

2 Positions

2021-02-17

to

2021-02-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ትምህርት: በፋርማሲ ዲግሪ/ዲፕሎማ
  • የሥራ ልምድ: ለዲግሪ ዜሮ ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት በቦታው የሠራ/የሠራች
  • የታደሰ የሙያ ፈቃድና
  • ለዲፕሎማ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ/COC/ ሊቀርብ ይገባል፣
  • ብዛት:2

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አሥር ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለሆስፒታላችን ጽ/ቤት በአካል እንዲደርስ እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ስልክ ቁጥር +25111349547577