Job Expired

company-logo

Export Operation Communication Officer

Abbahawa Trading PLC

job-description-icon

ICT

Information System

------

2 years

Position

2021-02-08

to

2021-02-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላት ሆኖ፤በኤክስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ ፣የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው እና የኮምፒውተርና ኢሜል አጠቃቀም ችሎታ ያላት

የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት

How to Apply

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ የካቲት 08 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በዋና መስሪያ ቤት የሰው ኃይል ስራ አመራር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር 0114-71-15-75