Job Expired
MSA Trading PLC
Business
Human Resource Administration
------
6 years - 8 years
Position
2021-02-03
to
2021-02-10
Full Time
Share
Job Description
በኤም ኤ / በቢኤ ዲግሪ በሰው ሀብት አስተዳደር፣ ማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደርና ተዛማጅ ዘርፎች የተመረቀና ቢያንስ 6/8 ዓመት በማምረቻ ዘርፍ ልምድ ያለው፤
ደሞዝና ጥቅማጥቅሞች በድርጅቱ ስኬል መሰረት የሚወሰኑ ሲሆን የቅጥሩ ሁኔታ በቋሚነት ነው፡፡
የሥራ ቦታ ፡- ባህር ዳር በእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ነው፡፡
ለኢንተርቪው የሚጠሩት የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉት ተወዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
ለሁሉም የሥራ ዘርፎች ተወዳዳሪዎች በማምረቻ ዘርፍ በተለይም በእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ድርጅት ውስጥ የሰሩ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ማመልከቻቸውን፣ ሲቪያቸውን እና ሌሎች ሰነዶችን ይህ የስራ ማስታወቂያ በወጣ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ birukh2011@gmail.com በሆነው የኢሜይል አድራሻችን መላክ ወይም በአዲስ አበባ ከተማ ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ (ኢትዮ-ቻይና ጎዳና) በተለምዶ ወንጌላዊት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ካስ /KAS/ ታወር ዘጠነኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን መጥተው ማስረከብ ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ በ 0974058116 ወይም 0915969693 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡