Job Expired
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
------
2 years
Position
2021-01-14
to
2021-01-20
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
ደመወዝ: 5,735.00
በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ድህረገጽ eslse.et በመግባት others ከሚለው ውስጥ Vacant portal የሚለውን በመጫን For External candidate የሚለውን በመምረጥ ወይንም በዚህ በhttps://eslseet.taleo.net/careersection/et/jobsearch.ftl?lang=en&portal=8205010228 አድራሻ በመግባት online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ስልክ ቁጥር 0115151908