Job Expired

company-logo

Purchasing, Supply & Property Administration Team Leader

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Business

Business Management

------

5 years - 9 years

Position

2021-01-11

to

2021-01-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በግዥና አቅርቦት
  • የሥራ ልምድ: 5/7/9 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • ለሥራ መደቡ የሚቀርቡ ጥቅማ ጥቅሞች: ኮርፖሬሽኑ ለሥራ መደበ የደነገገውን ጥቅማ ጥቅሞች ያገኛል

የደመወዝ መጠን: 17,204

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ስር በሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910


Related Jobs

3 days left

Hey Trading PLC

Business Development Officer/Tender Specialist

Business Development Expert

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Addis Ababa

6 days left

Two F Capital PLC

Admin Paid Internship

Internship

time-icon

Internship

0 yrs

4 Positions

Addis Ababa

about 1 month left

Garad Pvt. Ltd.Co.

Retail Operations Supervisor

Retail Manager

time-icon

Full Time

3 - 6 yrs

1 Position

Addis Ababa

about 6 hours left

AGBG plc

Registry

Registrar

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Addis Ababa

about 6 hours left

Hamlin Fistula Ethiopia (hfe)

Partnerships & Resource Mobilization Manager

Resource Mobilization Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position

Burayu

1 day left

AMG Steel Factory

Junior Documentation Officer

Documentation Officer

time-icon

Full Time

0 yrs

1 Position

Gelan