Job Expired
Yonatan BT Furniture
Business
Human Resource Administration
------
1 years
Position
2021-01-05
to
2021-01-13
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ታጠቅ
ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ወይም ፒያሳ እሪበከንቱ መንገድ ከእስታትስቲክስ ቢሮ ወረድ ብሎ ቢቲ ታዎር 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰብያ፡- ለታጠቅ ከዊንጌት የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ 0112707030 / 0911516843