Job Expired

company-logo

Warehouse Officer

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Warehouse Skilled Worker

------

4 years

5 Positions

2020-12-28

to

2021-01-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የሙያ ደረጃ IV/ዲፕሎማ/10+3 በሰፕላይስ ማኔጅመንት ፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
  • የስራ ልምድ :4 ዓመት የሰራ/ች
  • ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት:5
  • የሥራ ልምድ የሚቆጠረው የተጠየቀውን የትምህርት ደረጃ ካጠናቀቁ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፣

በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣

ደመወዝ:6980

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና
  • የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 1ዐ2 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ

ስልክ ቁጥር ፡- 0118883255/0114400308