Job Expired

company-logo

Procurement Clerk

Abbahawa Trading PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

------

3 years

Position

2020-12-29

to

2021-01-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: በሙያው 3ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት ሆኖ ERP system መጠቀም የሚችል

የሥራ ቦታ:ዋናው መ/ቤት

How to Apply

አመልካቾች ለየትኛው የሥራ መደብ እንደምታመለክቱ በግልጽ የሚያሳይ ማመልከቻ፣ CV እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ እስከ ታህሳስ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት ሃይል በሚወስደው መንገድ መሀል ላይ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችን እንድታቀርቡ ወይም በኢ.ሜይል recruitment@abbahawa.com.et እንድትልኩ እንጋብዛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር 0114711248