Job Expired

company-logo

Designer & Sales Person

3F - Finfine Furniture Factory PLC

job-description-icon

Manufacturing

Manufacturing Management

------

1 years

2 Positions

2020-12-22

to

2021-01-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በእንጨት ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግና ሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪን ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ/ የሙያ ስልጠና ዲፕሎማ፣ በአውቶካድ ሥልጠና የወሰደና 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሰራ ወይም በድራፍቲንግ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በእንጨት ሥራ የ(10+2) ሰርቲፊኬት የአውቶካድ ሥልጠናና 3 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሥራ መደብ ላይ የሰራ
  • ብዛት :- 2
  • ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • የሥራ ቦታ :-አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 37146 ዓለምገና


Related Jobs

3 days left

JAMBO Construction PLC

Production & Manufacturing Dep.t Head

Production Manager

time-icon

Full Time

15 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Wood and Metal Products Manufacturing, or in a related field of study, with relevant work experience, out of which 5 Years’  in Dep.t Head level

Addis Ababa