Job Expired

company-logo

Clinical Nurse

3F - Finfine Furniture Factory PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

4 years

Position

2020-12-22

to

2021-01-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በክሊኒካል ነርሲንግ ዲፕሎማና በሥራው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
  • ብዛት :- 1
  • ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • የሥራ ቦታ :- ዓለም ገና

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 371469

ዓለምገና