Job Expired
Bethel Teaching General Hospital
Health Care
Health Care Hospitality
------
0 years - 2 years
5 Positions
2020-11-25
to
2020-12-06
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አሥር ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሆስፒታላችን ጽ/ቤት በአካል እንዲደርስ እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7
አዲስ አበባ፣
ስልክ ቁጥር +251 11 349 54 75/77