Job Expired

company-logo

Human Resource Officer

AYAT Share Company

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

2 years - 4 years

2 Positions

2020-11-24

to

2020-12-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲይ ወይም የሙያ ማሰልጠኛ ተቋም፣ በማኔጅመንት ወይም በህዝብ አስተዳደር ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በሰው ሃብት አስተዳደር የማስተርስ ዲግሪ ወይም የባችለር ዲግሪ ኖሮት/ሯት በሙያው ለማስተርስ ዲግሪ 2 ዓመት ወይም ለባችለር ዲግሪ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

ብዛት:2

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
  • የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
  • ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 872 06 22 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡