Job Expired

company-logo

Document Custodian

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

------

0 years

Position

2020-11-09

to

2020-11-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የሙያ ደረጃ IV በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሆና level 4 የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

ደመወዝ: 2722.00

ማሳሰቢያ፡-

  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
  • የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ 14ኛ ፎቅ በመቅረብ ወይም በድህረ ገጽ አድራሻ https://eslseet.taleo.net/careersection/et/jobsearch.ftl?lang=en&portal=8205010228 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 011 515 19 08