Job Expired
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
Transportation & Logistics
Delivery Service
------
1 years
Position
2020-11-09
to
2020-11-14
Contract
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
ደመወዝ: 1580.00
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ 14ኛ ፎቅ በመቅረብ ወይም በድህረ ገጽ አድራሻ https://eslseet.taleo.net/careersection/et/jobsearch.ftl?lang=en&portal=8205010228 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08