Job Expired

company-logo

Construction Service Team Leader

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Engineering

Civil Engineering

------

4 years - 8 years

Position

2020-11-04

to

2020-11-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ :- ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ :- 4/6/8 ዓመት በመንገድ ሥራ ላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • የደመወዝ ደረጃ :- 14 መነሻ
  • የደመወዝ መጠን :- 17,204
  • የሥራ ቦታ :- በኮርፖሬሽኑ ባሉ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች

ጥቅማ ጥቅሞች :- 

  • ለምህንድስና ቡድን መሪዎች፡- የኋላፊነት አበል፡- 5000 ብር፣ የሙያ አበል የደመወዙን 40% ፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል ፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም ብቃት እየታየ ቋሚ የሚደረግ፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 1 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ



Related Jobs

about 7 hours left

Medcon Engineering & Construction Plc

Quantity Surveyor/Draft Man

Quantity Surveyor

time-icon

Full Time

7 yrs

2 Positions

Addis Ababa

about 7 hours left

AGBG plc

Junior Civil Engineer

Civil Engineer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Bonga,Addis Ababa

about 7 hours left

Wadcon Construction

Site Engineer

Site Engineer

time-icon

Full Time

5 yrs

2 Positions

Addis Ababa

about 7 hours left

AGBG plc

Senior Civil Engineer

Civil Engineer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position

Bonga,Addis Ababa

about 7 hours left

Medcon Engineering & Construction Plc

Project Coordinator

Project Coordinator

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position

Addis Ababa

1 day left

Reality Construction & Real Estate

Project Manager

Project Manager

time-icon

Full Time

10 - 12 yrs

1 Position

Addis Ababa