Job Expired

company-logo

Project Purchasing & Property Administration Team Leader

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Business

Business Management

------

4 years - 8 years

Position

2020-11-04

to

2020-11-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ :- ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በግዥና አቅርቦት፣ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ :- 4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • የደመወዝ ደረጃ :- 14 መነሻ
  • የደመወዝ መጠን :- 17,204
  • የሥራ ቦታ :- በኮርፖሬሽኑ ባሉ የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች

ጥቅማጥቅሞች :-

ለፋይናንስ፣ ግዥና አስተዳደር ቡድን መሪዎች፡-  የኋላፊነት አበል፡- 4000 ብር፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን  

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም ብቃት እየታየ ቋሚ የሚደረግ፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 1 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ



Related Jobs

3 days left

Hey Trading PLC

Business Development Officer/Tender Specialist

Business Development Expert

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Addis Ababa

6 days left

Two F Capital PLC

Admin Paid Internship

Internship

time-icon

Internship

0 yrs

4 Positions

Addis Ababa

about 1 month left

Garad Pvt. Ltd.Co.

Retail Operations Supervisor

Retail Manager

time-icon

Full Time

3 - 6 yrs

1 Position

Addis Ababa

about 7 hours left

AGBG plc

Registry

Registrar

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Addis Ababa

about 7 hours left

Hamlin Fistula Ethiopia (hfe)

Partnerships & Resource Mobilization Manager

Resource Mobilization Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position

Burayu

1 day left

Nile Insurance SC

Re-Insurance Division Head

Reinsurance officer

time-icon

Full Time

7 - 9 yrs

1 Position

Addis Ababa