Job Expired

company-logo

Microbiologist

Enrich Agro Industry PLC

job-description-icon

Natural Science

Biology

------

0 years

Position

2020-11-02

to

2020-11-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በባዮሎጂ፣ ማይከክሮ ባሎጂ፣ ቤቴክኖሎጌ ወይም ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ
  • 0 ዓመት የሥራ ልምድ

የሥራ ኃላፊነት ዝርዝር

  • የማይክሮ ባይሎጂ (የላቦሮቶሪ) ውጤቶችን መመርመር መመዘን እና ውጤቱን ማጥናት
  • የላቦሮቶሪ ውጤቶችን ሪፖረት ማድግ
  • በ ISO/IEC መመሪያ መሰረት ውጤቶችን ማመሳከር
  • ቋሚ የምርት ኬሚካል ውህዶችን ለላቦራቶሪ ምርምር ማዘጋጀት
  • የላቦራቶሪ እቃዎችን በንጽህና በጥንቃቄ መያዝ
  • የላቦራቶሪ ውጤቶችን መመዝገብ እና ባግባቡ ማስቀመጥ

የሥራ ቦታ፡ ለገጣፎ፡፡

ሠርቪስ፡ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድስ ጀርባ ወይም በአሜል enrichagroindustry@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አምስት (6) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይቻላል፡፡ ድጅታችን በባለሙያ ዲስፕሊን የሚያምን እና የእኩል ዕድል ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 118 959895 ወይም +251 911 716571 ደውለው