Job Expired
Ethiopian Postal Service
Low and Medium Skilled Worker
Clerical Support
------
4 years
20 Positions
2020-10-28
to
2020-11-06
Contract
Share
Job Description
ደመወዝ: ብር 4,241 እና የትራንስፖርት አበል ብር 780.00
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ /ኢ.ኤም.ኤስ ዲፓርትመንት/
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ ከሲቪ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ለሰው ሀብት ስራ አመራር ዲፓርትመንት የፖስታ ሳጥን ቁጥር 1629 አዲስ አበባ በማለት በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡