Job Expired

company-logo

ICU Nurse

Bethzatha General Hospital

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years - 3 years

Position

2020-10-28

to

2020-11-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: በሙያው ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ:3/2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የሥራ ልምዱ፡ በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም ቢሆን ይመረጣል፤

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቦታ፡ ቤተዛታ ጠቅላላ ሆስፒታል (አዲስ አበባ ስታዲዬም አጠገብ) አስተዳደር ሕንጻ ፀሐፊ ቢሮ፤
  • አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ቅጂ ጋር (የማይመለስ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ተከታታይ የሥራ ቀኖች፤

ስልክ ቁጥር፡- 011-553-59-80/011-551-13-55