Job Expired

company-logo

Project Manager

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Engineering

Civil Engineering

------

6 years - 10 years

Position

2020-10-21

to

2020-10-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ   በሲቭል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ: 6/8/10 ዓመት በህንፃ ግንባታ ላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ለፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ የሥራ መደብ የሚቀርቡ ጥቅማ ጥቅሞች፡-

  • የሥራ ኃላፊነት አበል በወር ብር 9,500.00
  • የሙያ አበል የደመወዙን 55 በመቶ (55%)
  • የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) በወር ብር 1,200.00
  • የገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ገደብ አልባ
  • መኪና ከነዳጅ ጋር ለ24 ሰዓት ይሰጣል
  • በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
  • 24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና

የደመወዝ መጠን: 20,965.00

የሥራ ቦታ: ዋና መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

How to Apply

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ:– ጉርድ ሾላ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን 200 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

፡-ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 6 67 63 85 / 011 6 45 78 90


Related Jobs

about 6 hours left

Medcon Engineering & Construction Plc

Project Coordinator

Project Coordinator

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position

Addis Ababa

about 6 hours left

AGBG plc

Junior Civil Engineer

Civil Engineer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Bonga,Addis Ababa

about 6 hours left

Wadcon Construction

Site Engineer

Site Engineer

time-icon

Full Time

5 yrs

2 Positions

Addis Ababa

about 6 hours left

AGBG plc

Senior Civil Engineer

Civil Engineer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position

Bonga,Addis Ababa

about 6 hours left

Medcon Engineering & Construction Plc

Quantity Surveyor/Draft Man

Quantity Surveyor

time-icon

Full Time

7 yrs

2 Positions

Addis Ababa

1 day left

Reality Construction & Real Estate

Project Manager

Project Manager

time-icon

Full Time

10 - 12 yrs

1 Position

Addis Ababa