Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Low and Medium Skilled Worker
Warehouse Skilled Worker
------
1 years
Position
2020-10-21
to
2020-10-28
Full Time
Share
Job Description
ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
የስራ ቦታ: ለገጣፎ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustry@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ሲሆን ለበለጠመረጃበስልክቁጥር 01189598 95 / 0911 716571 ደውለውማነጋገርይችላሉ፡፡