Job Expired
AYAT Share Company
Business
Human Resource Administration
------
6 years - 8 years
Position
2020-10-08
to
2020-10-16
Full Time
Share
Job Description
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በሰው ሃብት አመራር ወይም በፐርሶኔል ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በህዝብ አስተዳደር የማስተርስ ዲግሪ ወይም የባችለር ዲግሪ ኖሮት/ሯት በሙያው ለማስተርስ ዲግሪ 6 ዓመት የሥራ ልምድና ከዚያ ውስጥ 3 ዓመት በከፍተኛ የሙያ ሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች ወይም ለባችለር ዲግሪ 8 ዓመት የሥራ ልምድና ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት በከፍተኛ የሙያ ሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 872 06 22 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡